ምርጡ የቱሪዝም ማህበር! We won the BEST TOURISM ASSOCIATION!

fuykadkgkfdgdfakjadjh

July 19, 2024 / Comments (0)

Uncategorized

እንኳን ደስ አላችሁ!

1ኛ ወጥተን ተሸለምን።

እኛም አመስግነን በደስታ ተቀበልን!

ለዚህ እንድንበቃ ስራችን ጎልቶ እንዲታይ ያበቁን መላ የማህበራችን አባላት፣ አብራችሁን ያላችሁ ባለድርሻ አካላት፣ በሀገር ውስጥም ሆነ በዓለም አቀፍ ትስስር ላይ ያሉ ደጋፊዎቻችንን ብሎም እውቅና ሰጥቶ የሸለማችሁን የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮን በሙሉ ከልብ እናመሰግናለን!

ከተመስርተን ገና በለጋ እድሜያችን ብዙ አቅደን፣ ባሉን ውስንነት ትንሽ ብቻ መሬት የረገጠ ተጨባጭ ስራ ከአባሎቻችንና ባለድርሻ አካላት ጋር በመከወናችን እውቅና ስለተሰጠን ከልብ እናመሰግናለን።

በቱሪዝም ውስጥ የሚገኘው ሙያችን ህይወታችን ጭምር ስለሆነ፣ አባሎቻችንን ለማብቃት፣ ማህበረሰባችንን ለማገልገል የሀገራችንን እንግዶች በተገቢው መንገድ ለማስተናገድ የጀመርነውን ጉዞ ይበልጥ እንድናጎለብት ሽልማቱ ብርታት የሚሰጠን ይሆናል።

የማህበራችን አባላት፣ የሀገር ውስጥም ሆነ አለም ዓቀፍ ባለድርሻ አካላት በአብሮነታችን እንድንቀጥል እየጠየቅን፣ ሽልማቱን ትጋሩን ዘንድ በማህበራችንም ስም እንጋብዛለን።

እንኳን ደስ አላችሁ፣

እንኳን ደስ አለን!

Congratulations!

We are also grateful and accepted it with joy!

To achieve this, we acknowledge the contributions of all our association members, shareholders, and supporters both domestically and internationally, and we thank the Addis Ababa Culture, Arts, and Tourism Bureau for the recognition of our hard work!

Though we are still in our early stages, we have made significant progress by collaborating with our members and stakeholders despite our limited resources. We deeply appreciate the recognition.

Tourism is our profession and life. This award strengthens our journey to better serve our members, support our community, and properly host our country’s guests.

We call on our association members and stakeholders, both locally and globally, to continue working together, and we invite everyone to share in this success on behalf of our association.

Congratulations to all,

Congratulations to us!

Leave a Reply

Translate »