የኢትዮጵያ ቱሪስት አስጎብኚ ባለሙያዎች ማኅበር በስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባሉ በአቶ አቤል መኮንን አማካኝነት ኬንያ በመገኘት ከምሥራቅ አፍሪካ የቱሪስት አስጎብኚ ማኅበር ስራ አስፈፃሚ ሚስተር ኬኔዲና የቢሮው አስተዳደር ሚስተር ማይክ ጋር ኹለት ጊዜ ስብሰባ ያደረገ ሲኾን የመጀመርያው በማሳይ ማራ ሚቲሚንጊ ካምፕ ሳይት፣ ሁለተኛው በመዲናዋ ናይሮቢ በማኅበሩ ቢሮ ነበር። የስብሰባው ትኩረት በብዙ ጉዳዮች ላይ አብሮ ስለመሥራት የተደረገ ዉይይት ሲኾን በተለይ የመግባቢያ ሰነድ ስለመፈራረም፣መግባቢያ ሰነዱ ምን ምን ነጥቦች መያዝ እንዳለበትና በጋራ ስለማዘጋጀት፣ እንዲሁም ቀደም ብሎ ማኅበራችን ከአራት የአፍሪካ ሀገራት ጋር በመሆን የአፍሪካ የቱሪስት አስጎብኚ ማኅበር ስለማቋቋም የሄድንበትን ጉዞና የኢትዮጵያ ቱሪስት አስጎብኚ ባለሙያዎች ማኅበር በስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባሉ በአቶ አቤል መኮንን አማካኝነት ኬንያ በመገኘት ከምሥራቅ አፍሪካ የቱሪስት አስጎብኚ ማኅበር ስራ አስፈፃሚ ሚስተር ኬኔዲና የቢሮው አስተዳደር ሚስተር ማይክ ጋር ኹለት ጊዜ ስብሰባ ያደረገ ሲኾን የመጀመርያው በማሳይ ማራ ሚቲሚንጊ ካምፕ ሳይት፣ ሁለተኛው በመዲናዋ ናይሮቢ በማኅበሩ ቢሮ ነበር። የስብሰባው ትኩረት በብዙ ጉዳዮች ላይ አብሮ ስለመሥራት የተደረገ ዉይይት ሲኾን በተለይ የመግባቢያ ሰነድ ስለመፈራረም፣መግባቢያ ሰነዱ ምን ምን ነጥቦች መያዝ እንዳለበትና በጋራ ስለማዘጋጀት፣ እንዲሁም ቀደም ብሎ ማኅበራችን ከአራት የአፍሪካ ሀገራት ጋር በመሆን የአፍሪካ የቱሪስት አስጎብኚ ማኅበር ስለማቋቋም የሄድንበትን ጉዞና አሁን ላይ የደረሰበትን ሁኔታ ተወያይተናል። ላይ የደረሰበትን ሁኔታ ተወያይተናል።
የኢትዮጵያ ቱሪስት አስጎብኚ ባለሙያዎች ማኅበር በስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ከምሥራቅ አፍሪካ የቱሪስት አስጎብኚ ማኅበር ስራ አስፈፃሚ ሚስተር ኬኔዲና የቢሮው አስተዳደር ሚስተር ማይክ ጋር ኹለት ጊዜ ስብሰባ አደረገ
One Response to :
የኢትዮጵያ ቱሪስት አስጎብኚ ባለሙያዎች ማኅበር በስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ከምሥራቅ አፍሪካ የቱሪስት አስጎብኚ ማኅበር ስራ አስፈፃሚ ሚስተር ኬኔዲና የቢሮው አስተዳደር ሚስተር ማይክ ጋር ኹለት ጊዜ ስብሰባ አደረገ
Leave a Reply
You must be logged in to post a comment.
hi