ኢቱአባማ: የአንድነትና የለውጥ ምልክት
የኢትዮጵያ ቱሪስት አስጎብኚ ባለሙያዎች ማህበር ማንነታችንን የሚገልጹ እሴቶችን በመከተላችን ኩራት ይሰማናል። ማህበራችን ለአንድነት የቆመው አባላቶች የጋራ ራዕይ ይዘው የመሰረቱት ስለሆነ ነው። በእያንዳንዱ እርምጃች ላይ ያለው ወጥነት ወደ ፊት መርቶናል:: ትብብራችን ትልቅ ውጤቶችን አስገኝቶልናል:: በጥልቅ ሰብአዊነት እና ንጹሕ አቋማችን በመመራት በማህበረሰባችን ላይ አወንታዊ፣ ዘላቂ ተጽእኖ መፍጠር ችለናል።
እያንዳንዱ እርምጃ የአባሎቻችንን ጥቅም እና ፍላጎትን የሚያንፀባርቅ መሆን የቻለው ማህበራችን ራሱን ችሎ የቆመ ስለሆነ ነው።
አለምአቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የማስጎብኘት አገልግሎት እንሰጣለን:: እኛ የኢትዮጵያ ቱሪስት አስጎብኚ ባለሙያዎች ነን:: የኢትዮጵያ አዲሱ የቱሪዝም ገፅታ
ETGPA: A Symbol of Unity and Progress
At the Ethiopian Tourist Guides Professionals Association (ETGPA), we are proud to embody the values that define who we are. Our association stands for unity, where members come together with a shared vision. Consistency in our actions drives us forward, while collaboration enables us to achieve greater results. We are dedicated to making a positive, lasting impact on our community, driven by our deep sense of humanity and integrity.
ETGPA remains independent in its decisions, ensuring that every action reflects the best interests of our members and industry. As a modern organization, we embrace innovation, adapt to the latest trends, and uphold the highest standards. Together, we continue to build a brighter future for tourism in Ethiopia.
We provide world-class tourism services. We are Ethiopia’s professional tourist guides, representing the new face of Ethiopian tourism. itment required for the role.