3ተኛው የኢትዮጵያ ቱሪስት አስጎብኝ ባለሙያዎች ማህበር የፎቶ ዐውደ-ርዕይ በ ቱሪዝም ሚኒስቴር ምኒስትር ድዔታ አቶ ስለሺ ግርማ እንዲሁም የአዲስ አበባ ባህል፣ ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ የቱሪዝም ዘርፍ ም/ ቢሮ ኃላፊ አቶ ሀፍታይ ገ/እግዚአብሔርም እና የእለቱ ልዩ እንግዳ የምንጊዜውም የቱሪዝም ፎቶ አንሺ አቶ መታፈሪያ አየለ በተገኙበት በአዲስ አበባ ሙዚየም በይፋ ተከፍቷል::
በመክፈቻ መርሃግብሩ ላይ በርካታ ጥሪ የተደረገላቸው ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል:: የማህበራችን ስራ አስፈፃሚ አባል በሆኑት አቶ ዮናስ ትኩ የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር አድርገዋል::
The 3rd photo exhibition of the Ethiopian Tourist Guide Professionals Association was officially opened in the presence of the State Minister of Ministry of Tourism, Mr. Selshi Girma, and the Head of the Tourism Sector of the Addis Ababa Culture, Arts and Tourism Bureau, Mr. Haftay G/Egzabiher and the all time tourism Photographer Mr. Metaferia Ayele.
Many invited stakeholders attended the opening program. The executive member of our association Mr.Yonas Tiku gave a welcome speech.