የኢትዮጵያ ቱሪስት አስጎብኚዎች ማኀበር ጋር የትውውቅ መርሐ ግብር አደረገ
ጥቅምት 12/2018 የማኅበራችን አዲሱ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በዛሬው ዕለት ከቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስትቲዩት አቶ ጌታቸው ነጋሽ የኢንስትቲዩቱ ዋና ዳይሬክተር እና የጥናትና ምርምር ዘርፍ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ይታሰብ ስዩም እንዲሁም ወ/ሮ አስቴር ተክሌ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ጋር የትውውቅ ፕሮግራም ተደርጓል። ላለፉት ዓመታት የነበረውን ጠንካራ ግንኙነት በተሻለ መልኩ ለማስቀጠል በጋራ ልንስራባቸው ሚገባቸውን ጉዳዮች ለይተን ተወያይተናል። ኢንስትቲዩቱም በቱሪዝም ዘርፍ […]