ETGPA Successfully Delivered a Specialized Training Program

The Ethiopian Tourist Guides Professionals Association successfully delivered a specialized training program for 40 of its members in collaboration with University of Vigo, Ethiopian Heritage Authority & Italian Cultural Institute under the theme “Prehistory & UNESCO Archaeological Sites.” This year’s program was built on last year’s foundation, further strengthening members’ knowledge and practical skills. The […]

Read more

የኢትዮጵያ ቱሪስት አስጎብኚዎች ማኀበር ጋር የትውውቅ መርሐ ግብር አደረገ

ጥቅምት 12/2018 የማኅበራችን አዲሱ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በዛሬው ዕለት ከቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስትቲዩት አቶ ጌታቸው ነጋሽ የኢንስትቲዩቱ ዋና ዳይሬክተር እና የጥናትና ምርምር ዘርፍ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ይታሰብ ስዩም እንዲሁም ወ/ሮ አስቴር ተክሌ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ጋር የትውውቅ ፕሮግራም ተደርጓል። ላለፉት ዓመታት የነበረውን ጠንካራ ግንኙነት በተሻለ መልኩ ለማስቀጠል በጋራ ልንስራባቸው ሚገባቸውን ጉዳዮች ለይተን ተወያይተናል። ኢንስትቲዩቱም በቱሪዝም ዘርፍ […]

Read more

ETGPA Visit to the Adwa Victory Memorial Museum!! የኢትዮጵያቱሪስትአስጎብኚባለሙያዎችማኅበርየዓድዋድልመታሰቢያሙዚየምንጎበኘ!!

Today, October 16, 2025 starting 01:30PM, our association (Ethiopian Tourist Guides Professionals Association) had the privilege of paying a meaningful visit to the Adwa Victory Memorial Museum. The visit was more than a tour; it was an engaging and productive dialogue with the museum’s leadership, centering on shared interests in preserving and promoting Ethiopia’s greatest […]

Read more

የኢትዮጵያ ቱሪስት አስጎብኚ ባለሙያዎች ማኅበር (ኢቱአባማ) የኢትዮጵያ ባህላዊ ምግቦች ፌስቲቫል መርሐግብር ላይ ተሳተፈ።

ጥቅምት 1 ቀን 2018ዓ.ም ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት  ከኩሪፍቱ አፍሪካ መንደር ጋር በመተባበር የኢትዮጵያ ባህላዊ ምግቦች ፌስቲቫል  <<የኢትዮጵያ ወር/Ethiopian Month>>  በሚል ርዕስ ባዘጋጀው መርሐ-ግብር ኢቱአባማ ተሳትፎ አድርጓል። ዝግጅቱ እስከሚቀጥለው ህዳር የሚከበር እና የሚቆይ ሲሆን ፤ ኢትዮጵያን የሚወክል ማረፊያ ክፍል እና ባህላዊ ምግብ እና መጠጦች ለእይታ እና ለቅምሻ ቀርበውበታል። በዝግጅቱ ላይ የማኅበራችን ዐዳዲስ አመራር አባላት በዋነኝነት የተሳተፉ […]

Read more

ETGPA successfully held ANNUAL GENERAL MEETING and Elects its new ECM!!

የኢትዮጵያ ቱሪስት አስጎብኚ ባለሙያዎች ማኅበር ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሄደ!!! The Ethiopian Tourist Guides Professionals Association (ETGPA) successfully held its Annual General Meeting (AGM) on September 6, 2025 at the Ethiopian Heritage Research Authority Hall. Prior to the meeting, members received a comprehensive documents; including the annual activity and financial reports, the proposed work plan for […]

Read more