International Tourist Guides Day Celebrated with Greatness:

February 21, 2025 / Comments (0)

Uncategorized

የዓለም አቀፍ የቱሪስት አስጎብኚዎች ቀን በድምቀት ተከበረ::

The Ethiopian Tourist Guides professionals Association, in collaboration with the Tourism Training Institute, spent the day exchanging experiences with prospective tour guides.

The President of our association and a representative from the Tourism Training Institute, Mr Yitaseb, gave an opening speech.

This year’s International Tourist Guides Day was celebrated with the motto: Tour Guides as Ambassadors of Peace.

የኢትዮጵያ ቱሪስት አስጎብኚ ባለሙያዎች ማህበር ከቱሪዝም ማሰልጠኛ ተቋም ጋር በመተባበር ቀኑን ለተተኪ አስጎብኚዎች የልምድ ልውውጥ በማድረግ አሳልፈዋል::

የማህበራችን ፕሬዝዳንት እንዲሁም ከቱሪዝም ማሰልጠኛ ተቋም  ተወካይ አቶ ይታሰብ የመክፈቻ ንግግር አድርገዋል::

የዘንድሮው የ ዓለም አቀፍ የቱሪስት አስጎብኚዎች ቀን አስጎብኝዎች እንደ ሰላም አምባሳደር በሚል መርህ ቃል ተከብሮ ውሏል::

Leave a Reply

Translate »